የታይዋን ፓርላማ አባላት የአሳማ ስጋ በመወርወር ተቃውሟቸውን ገለፁ – BBC News አማርኛ

የታይዋን ፓርላማ አባላት የአሳማ ስጋ በመወርወር ተቃውሟቸውን ገለፁ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1226/production/_115664640_tv064528618.jpg

የታይዋን የተቃዋሚ ፓርላማ አባላት የአሳማ ስጋ በመወርወርና በቡጢም በመደባደብ ተቃውሟቸውን ገልፀዋል። ከአሜሪካ የሚገባው የአሳማ ስጋ ምርት ጋር የተያያዘው መመሪያ ቀለል ብሏል በሚልም ነው ፓርላማው ውስጥ ይህ የተፈጠረው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply