የታዳሽ ኢነርጂ ሃብቶችን በመጠቀም በአፍሪካ የማይበገር የኢንዱስትሪ እና ኢኮኖሚ እድገት መገንባት እንደሚቻል ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “የተፋጠነ አጋርነት ለታዳሽ ኢነርጂ ልማት በአፍሪካ” በሚል መሪ መልእክት የምክክር መድረክ በመካሄድ ላይ ነው። የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ የታዳሽ ኢነርጂ ፍላጎትን በተግባር ለማሳደግ በመስከረም ወር 2023 በናይሮቢ-ኬንያ የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ መጀመሩን አስታውሰው በተፋጠነ አጋርነት ታዳሽ ኢነርጂ በአፍሪካ ለማራመድ ቁርጠኛ የኾኑ ዓለም አቀፍ ሀገራት እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply