“የታጠቁ ኃይሎች እስካሉ ድረስ ሰላም ሊሰፍን አይችልም፡፡” ምሁራን

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2013ዓ.ም (አብመድ) ኢትዮጵያን ምድረ ቀደምት በመባል እንድትጠራ ያደረጋት የሰው ልጅ መገኛ መሆኗ ብቻ አይደለም፡፡ የታሪክ እና የሥልጣኔ መብቀያ፣ የደጋጎች፣ የአስተዋይ እና ሰላም ወዳዶች፣ በክብራቸው ለመጣባቸው አልደፈር ባይ ጀግኖች፣ የጥበበኞች እና የአዋቂዎች፣ በጥቅሉ የመልካሞች መፍለቂያ በመሆኗም ጭምር እንጂ፡፡   ከስልጣኔ ማማ ላይ የደረሱ የዓለም ሀገራት የሀገረ መንግሥት ግንባታ ኢትዮጵያ ትመራበት የነበረው ሥርዓት የወለደው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply