“የታጠቁ ወገኖች ከግጭት እና ጦርነት ወጥተው ተቀራርበው ችግሩን በመፍታት ሰላማችንን ያስፍኑልን” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ የጣና ክፍለ ከተማ ሴቶች ”ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም“ በሚል መሪ መልእክት የሰላም ኮንፈረንስ አካሂደዋል፡፡ በኮንፈረንሱ በሰላም መደፍረስ ምክንያት የተፈጠሩ ችግሮች ተነስተዋል፡፡ በኮንፈረንሱ የተሳተፉት አስተያየት ሰጪዎች በሰላም እና በጸጥታ ችግሩ ምክንያት ሰርተው ለማደር መቸገራቸውን ጠቅሰዋል፡፡ በተለይ በከተማዋ የተባባሰው ቅሚያ እና ዝርፊያ ሕዝቡን ማሳቀቁን ተናግረዋል፡፡ ስለኾነም ችግሩ በሰላም እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply