የቴሌቪዥን እና የሬድዩ መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ የነበረው አስፋው መሸሻ አስከሬን አዲስ አበባ ገባ።የመዝናኛ እና የኘሮግራም አዘጋጅና አቅራቢው የአስፋው መሸሻ አስከሬን ዛሬ ማለዳ አዲስ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/KIFGqGpSoiRGAiPoNZSiIUePiE9eI4Sbyw1Tx6YyT9pzvrtCL3dijS2swWisSEtuLJu-dKOiqGVXMjkLGoPTtQ2A7K3zvVZqrJcDvTjbdkBxtBMUrcX2mmj7Inca0E_ykwrravMI7W2-7mMY-8NxA6dtFpSGxPRzep1ibdZWN5OUPdu9kItaUDj9_4l6sYbu4ky_qmluRDlTKlnqIl572fF1W9Vit0URx9kwfzlnf0rfiq-GFSxUBlMdmcM_RtVanDaFQ3g2drFExJYKmHUf97NljxIKLrf_kUQdeR1UorLCJixtUxbyuMkgOEwLIVV1W5sn1k2GtLZWKK6Mbms9Lw.jpg

የቴሌቪዥን እና የሬድዩ መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ የነበረው አስፋው መሸሻ አስከሬን አዲስ አበባ ገባ።

የመዝናኛ እና የኘሮግራም አዘጋጅና አቅራቢው የአስፋው መሸሻ አስከሬን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ሲገባ የሙያ አድናቂዎቹ፣ የስራ ባልደረቦቹ እና የተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባብል አድርገውለታል።

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ባደረበት ህመም በዋሽንግተን ዲሲ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ የጥር 4/2016 ዓ.ም ሕይወቱ ማለፉ ይታወሳል፡፡

ስርአተ ቀብሩም ዛሬ ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ላይ በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን የሚፈጸም ይሆናል።

ሔኖክ ወ/ገበርኤል

ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Telegram (https://t.me/ethiofm107dot8

Source: Link to the Post

Leave a Reply