አዲስ አበባ፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በተዘጋጀው ዓውደ ጥናት የተለያዩ የቴክኖሎጅ ሽግግርን የሚያሳዩ የፈጠራ ውጤቶች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ነው። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለሁለንተናዊ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትና ለሀገራዊ ብልጽግና ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያለውና ከግብርናው ቀጥሎ […]
Source: Link to the Post