“የትህትና ገመድ የመጨረሻዋ ቋጠሮ ብርቱ ክንድ ናት”- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

https://gdb.voanews.com/1147CCB9-8CC5-4F9D-9F8A-EB06F0A23953_cx0_cy5_cw0_w800_h450.jpg

የትህትና ገመድ የመጨረሻዋ ቋጠሮ ብርቱ ክንድ ናት ሲሉ የገለጹት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከተሠነዘረች ሳታደቅቅ አትመለስም ብለዋል።

ድንበር ለሚጋፉ የሰላምን እጅ መዘርጋት፤ ለሚፎክሩ የፍቅርን ልብ ማሳየት፤ ለሚወርሩ የዲፕሎማሲን መንገድ መምረጥ አቅም ከማጣት የሚመጣ አይደለም በማለትም ነው ሐሳባቸውን የጀመሩት። በስም የጠቀሱት አገር ግን የለም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply