“የትህነግ አመራሮች አንገታቸውን በመቅላት አስከሬናቸውን ደብቋል” የዓይን እማኞች

አሸባሪው ህወሓት በደብረ ዘቢጥ ግምባር በተወሰደበት እርምጃ የተደመሰሱበትን የጦር አመራሮች አንገታቸውን በመቅላት አስከሬናቸውን እየደበቀ መሸሹን በግምባሩ ላይ በውጊያ የተሳተፉ የዓይን እማኞች ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ገልጸዋል። በደብረ ዘቢጥ ግምባር ላይ ያሉት ሻምበል ጌታሁን ካሳዬ በስፍራው ለሚገኙት  ዘጋቢዎቻችን በሰጡት መረጃ፤ በአውደ ውግያው  አሸባሪው  ቡድን የጦር አመራሮቹ ሲደመሰሱበት አንገታቸውን ቆርጠው በመደበቅ ማንነታቸውን ለመደበቅ እንደሚሞክሩ ተናግረዋል። እንደ ሻምበል ጌታሁን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply