ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል ኃላፊ ወይዘሮ ፍታለሽ ምህረቴ ለአሚኮ እንደገለጹት በብሔረሰብ አሥተዳደሩ 11 የዳስ ትምህርት ቤቶች እና 302 ደግሞ የዳስ ክፍሎች አሉ፡፡ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ 11 ወረዳዎች አሉ፡፡ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያው የዳስ ትምህርት ቤቶች ደረጃ ለማሻሻል ከጦርነት ቀጣና ውጭ ያሉ 5 ወረዳዎችን ሳይጨምር ባካሄደው እንቅስቃሴ በመንግሥት፣ መንግሥታዊ […]
Source: Link to the Post