የትምህርት ሚኒስቴር በ ” ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ” ምክንያት የተዛባውን የትምህርት ካላንደር በዘንድሮው ዓመት እንደሚያስተካክል አስታወቀ፡፡የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እንዳሉት፣የ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/KQ61uKpIFELPU5bpW34q0ms4l0i2zFuLvQYD81OnmExXWLx8AVcPl9WQgG-rfRCnmzhU4I8IUoCbsb7pFdBNUvlQGxsxYReyMZksNKBeDh7KmApCnSM97NE3ICgDjXQAIbrB4qIetYbktpENXVlHBONd8nGuvqlIxs6pPM_bQnm_2IH6tO-cnFKawMVfjynE2RcbXKybJPgCqQxKybYXA4bX_yTdN1O8KWhzVOzrOICHtDdiGhY7PaxLcXpVOl-f5qoBbFrm7gV4OyPI3RWj_KoOIzHcASRg16GX3oRFgk7jtJLKrg2i97KUIAG3T8Zld0vt8ynXztQbaH4zrlRp9A.jpg

የትምህርት ሚኒስቴር በ ” ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ” ምክንያት የተዛባውን የትምህርት ካላንደር በዘንድሮው ዓመት እንደሚያስተካክል አስታወቀ፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እንዳሉት፣የ2015 ዓ/ም ብሔራዊ ፈተናን በግንቦት ወር ለመስጠትም ታቅዷል።
” በ2015 ሁለት ፈተና ነው የምንሰጠው። አሁን የምንሰጠው ፈተና (ከመስከረም 30 ጀምሮ) የ2014ን ፈተና ነው።
ከኮቪድ ጊዜ ጀምሮ መርሀ ግብሩ እየተበላሽ በአጠቃላይ የትምህርት ስርዓታችን ግልፅ የሆነና ሁሉም የሚያውቀው የአካዳሚክ ካላንደር ሊኖረን አልቻለም ፤ እሱን በዚህ ዓመት እናስተካክላለን አሁን መስከረም 30 የምንሰጠው የ2014ን ነው ግንቦት ላይ የ2015 ተማሪዎችን እንፈትናለን ብለዋል።
ከዛ በኃላ ባሉት ጊዜያት የአካዳሚክ ካላንደሩ ከሞላ ጎደር ወደ ስርዓቱ ይገባል። “ነዉ ያሉት፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
መስከረም 26 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply