“የትምህርት ቤት ምገባ ተማሪዎችን ከትምህርት ማቋረጥ እየታደገ ነው” ተማሪዎች

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ድርቅ፣ የሰላም እጦት እና ሌሎች ችግሮች በተደራረቡበት በአማራ ክልል በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ርቀዋል፡፡ በተለይም ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ለዕለት ጉርስ ፍለጋ በሥራ በመሠማራታቸው ከትምህርታቸው ጋር ተለያይተዋል፡፡ የአማራ ክልል በተለይም በድርቅ እና በሌሎች ችግሮች ምክንያት ባሉ አካባቢዎች በትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ምገባ እያካሄደ ነው፡፡ የተማሪዎች ምገባም በርካታ ተማሪዎችን ከማቋረጥ ታድጓል ነው የተባለው፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply