የትምህርት ቤት ጫማና ቦርሳ ዩኒፎርም ፕሮጀክት በአገር ዓቀፍ ደረጃ ተግባራዊ ሊደረግ ነው

ሰኞ ታህሳስ 18/ 2014 (አዲስ ማለዳ) የትምህርት ቤት ጫማና ቦርሳ ዩኒፎርም ፕሮጀክት በአገር ዓቀፍ ደረጃ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተገለፀ። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በጋራ ባዘጋጁትና በአገር ዓቀፍ ደረጃ ተግባራዊ ለማድረግ በታቀደው የት/ት ቤት ጫማና ቦርሳ ዩኒፎርም ፕሮጀክት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply