“የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ትልቁ አቅማችን ትብብራችን ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ሕዝባዊ የንቅናቄ መድረክ በባሕርዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ውስጥ ለትክክለኛ መማር ማስተማር የሚመጥን ደረጃ ያላቸው ትምህርት ቤቶች ከ17 በመቶ እንደማይበልጡ ተናግረዋል። አብዛኛዎቹ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች መኾናቸውን በመገንዘብ ሕዝቡ፣ ባለሃብቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply