የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ለመምህራን ሥልጠና ተገቢውን ትኩረት መስጠት አንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመምህራን ትምህርት ኮሌጅ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አስናቀው ታደለ (ዶ.ር) ኮሌጁ በሙሉ አቅሙ ጥራት ያለው የመምህራን ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል ብለዋል። ብቁ መምህራንን በማፍራትም የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ እየሠራ ነው። ከትምህርት ጥራት ጋር ተያይዞ ከሚነሱ ውስንነቶች አንዱ የመምህራን ሥልጠና ነው ያሉት ዶክተር አስናቀው የትምህርት ጥራትን በሚፈለገው ልክ ለማረጋገጥ ለመምህራን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply