የትራምፕ መሸነፍ አረብ አገራትን ለምን አስደነገጠ? – BBC News አማርኛ

የትራምፕ መሸነፍ አረብ አገራትን ለምን አስደነገጠ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/F39F/production/_115476326__115373285_gettyimages-1064337100.jpg

የባይደን ድል ለሳኡዲ አረቢያና ሌሎች የገልፍ አገሮች ብዙ ጦስ ይዞ መምጣቱ ከወዲሁ እየተነገረ ነው። አሜሪካ ከገልፍ አገራት ጋር ያላት አጋርነት ከ1945 ዓ ም የሚጀምር ነው። በነዚያ ሁሉ ዘመናት በአመዛኙ መልካም የሚባል ሆኖ ነው የዘለቀው። ይህ ግሩም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በባይደን ጊዜ መልኩን ይለውጣል ማለትም አይደለም።

Source: Link to the Post

Leave a Reply