የትራንስፖርት ቢሮ ከዛሬ ጀምሮ የታሪፍ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው፡፡በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ተከትሎ የትራንስፖርት ቢሮው ጥናት ማድረጉን…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/of3Ge4AzYAhcACqOEH07eLOKS2xM1EYGo_EhA1_TiblH9NkbxnIOJcbAsNlcAMprE99V65x0M3EA-kZgjkdebuE-ktZW1zlTM35PTlRJ8m94bBKzAY_S03YPbSTK92cKFeR9DH8H_5kciIowsRKdMWWLsuix8FpzgmP6Bjs0myrBccj9ksW9cn9s5Aap4z2gzGyRhWzEpFESBQ9qC8qPXvCgnIwC0RRvHhmz7F6HdqS_UJA32dEsxZfJbokimB26Dg1zm1VWcwt7R5ZABP1PxCZCZGKRQeO4bmz4gaB-xS9mZnodsU2KpyhIxnLwrH1M5FivjVMTtjqORFdJ9V9Iuw.jpg

የትራንስፖርት ቢሮ ከዛሬ ጀምሮ የታሪፍ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው፡፡

በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ተከትሎ የትራንስፖርት ቢሮው ጥናት ማድረጉን አስታውቋል፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ባደረገው ጥናት መሰረት በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ የአገልግሎት መስጫ ታሪፍ ሊያሻሽል መሆኑን አስታውቋል፡፡

ትራንስፖርት ቢሮው ያደረገውን የታሪፍ ማስተካከያ በዛሬው እለት ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል፡፡

በሔኖክ ወ/ገብርኤል
ጥር 12 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply