የትራንስፖርት አገልግሎቱን በሚያስተጓጉሉ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ

ማክሰኞ ግንቦት 2 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ከነዳጅ ዋጋ ማስተካከያ ጋር ተያይዞ አገልግሎቱን በተገቢው መንገድ በማይሰጡ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ወይም የትራንስፖርት አገልግሎት በሚያቋርጡ ተሽከርካዎችና አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር እጸገነት አበበ…

The post የትራንስፖርት አገልግሎቱን በሚያስተጓጉሉ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply