የትራንስፖርት ዘርፉ በአዳዲስ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች የታገዘ እንዲኾን ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ሀገር የያዘችውን ዕድገት ለማፋጠን ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ በሀገሪቱ ቀልጣፋ፣ ምቹ እና ዘመናዊ የትራንስፖርት ሥርዓት እንዲኖር ለማድረግ ሥራዎች በስፋት መሠራታቸውን ሚኒስትሩ ተናግረዋል። የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከአውቶ ቴክ ትሬዲንግ ጋር በመተባበር በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ በአውቶሞቲቨ ኢንዱስትሪ ላይ ያተኮረ አውቶሞቲቭ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply