“የትራንስፖርት ዘርፍን ዲጂታል በማድረግ ሀገር የሚገባትን ጥቅም እንድታገኝ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ሊዳብሩ ይገባል” የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቲዎስ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በአይነቱ የተለየ እና የትራንስፖርት ዘርፉን የሚያዘምኑ መተግበሪያዎችን አስተዋውቋል። ድርጅቱ የኔ መኪና እና የኔ ደሊቨሪ የተሰኙ ሁለት መተግበሪያዎችን ነው ያስጀመረው። የቲዎስ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን መሥራች ቴዎድሮስ አጥናፉ ድርጅቱ በአዲስ አበባ እና በአማራ ክልል ከወረቀት የፀዳ የተሽከርካሪ ቦሎ አገልግሎት እየሰጠ መኾኑን ገልጸው በይፋ አስተዋውቀዋል። መተግበሪያዎችም በመላው ሀገሪቱ ያሉ ተሽከርካሪዎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply