“የትራንስፖርት ዘርፍ መጎዳት ያመጣቸው ችግሮችን ለመፍታት አይነተኛ መንገድ ሰላምን ማስቀደም ነው” የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም እጦት የፈተነው የትራንስፖርት ሥራ ብዙዎችን ለኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ቀውስ መዳረጉን የአማራ ክልል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን አስታውቋል። በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም መናጋት ዘርፈ ብዙ ቀውስ እያስከተለ ነው። በትራንስፖርት ዘርፉ ላይ እየደረሰ ያለው ችግርም ተደራራቢ ችግሮችን አስከትሏል። አቶ ደመላሽ ስንሻው በአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ባለሥልጣን የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply