“የትናንት ዘር፣ የዛሬ ፍሬ፣ የነገ ስንቅ!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አንድ ነገር የሚፈጠርበትና የሚታወቅበት ወቅት ሊለያይ ይችላል። ጽንስ ከተፈጠረ ከወራት በኋላ እርግዝና ሆኖ ይታያል፤ ሕጻን ሆኖ ለመወለድ ደግሞ ተጨማሪ ጊዜያትን ይወስዳል። የተወለደ ሕጻን አድጎና ጎልብቶ፣ ስብዕናውና ባህርይው ሙሉ ለሙሉ የሚታወቀው ደግሞ ከዓመታት በኋላ ነው። የሕይወት ትልቁ ምስጢር፣ ትናንት በማይታየው ጽንስና በጨቅላው ሕጻን ውስጥ የዛሬው ትልቅ ሰው ተሰውሮ መኖሩና ማደጉ ነው። የነገውን ማንነትና ውጤት ዛሬ የሚደረጉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply