የትናይት ሀሰን እንድሪስ ከቤልጅዬም ለጀግናው ወንድማችን ፋኖ ብርሃኑ ፈረደ ህክምና በሚል 4 ሽህ ብር ድጋፍ አድርጋለች። የፋኖ ብርሃኑ ወንድም ፍስሃ ፈረደ እንደደረሰው በማረጋገጥ ምስጋና እ…

የትናይት ሀሰን እንድሪስ ከቤልጅዬም ለጀግናው ወንድማችን ፋኖ ብርሃኑ ፈረደ ህክምና በሚል 4 ሽህ ብር ድጋፍ አድርጋለች። የፋኖ ብርሃኑ ወንድም ፍስሃ ፈረደ እንደደረሰው በማረጋገጥ ምስጋና እ…

የትናይት ሀሰን እንድሪስ ከቤልጅዬም ለጀግናው ወንድማችን ፋኖ ብርሃኑ ፈረደ ህክምና በሚል 4 ሽህ ብር ድጋፍ አድርጋለች። የፋኖ ብርሃኑ ወንድም ፍስሃ ፈረደ እንደደረሰው በማረጋገጥ ምስጋና እንድናቀርብለት ጠይቋል። ይኸው ለኮምቦልቻዋ አማራ የትናይት ሀሰን እንድሪስ ይድረስ ብለናል። ስለእኛ ሲሉ ዋጋ እየከፈሉ ያሉ ጀግኖችንና ቤተሰቦችን መደገፍ ሌሎች ጀግኖች እንዲፈሩ እድል መስጠት ነው። ሌሎችም ከጎኑ እንደምትሆኑ በመተማመን ጭምር ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply