የትንሣኤን በዓል በማስመልከት ለሠራዊቱ የእርድ እንሰሳት ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ እና አካባቢው ለሚገኙ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የትንሣኤን በዓል በማስመልከት የእርድ እንሰሳት ድጋፍ ተደርጓል። በባሕር ዳር ጎንደር ኮማንድ ፖስት ደቡብ ጎንደር ዞን ቀጣና ለተሰማራው የመከላከያ ሠራዊት ከዞኑ አሥተዳደር እና ከደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የተውጣጡ ሰንጋ በሬዎች፣ በጎች እና ፍየሎች ናቸው ለበዓል መዋያ ስጦታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply