የትንሳኤ በዓል በዓለም የምሥራቅ ኦሪዮንታል አብያት ክርስቲያናት አማኞች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል የምሥራቅ ኦሪዮንታል አብያተ ክርስቲያናትን በሚከተሉ ሀገራት ዛሬ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉን ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ግብጽ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ሶሪያ፣ አውስትራሊያ እና ሌሎችም ሀገራት በድምቀት ያከብሩታል፡፡ የጎርጎሮሳውያኑን የዘመን ቀመር የሚከተሉ ሀገራት ክርስቲያኖች የትንሳኤ በዓልን ከወር በፊት አክብረዋል፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በምሥራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አማኞች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply