You are currently viewing “የትግላችን መዳረሻ የአማራ ህዝብ ነፃነት ነው። በመሆኑም  የመላው  አማራ ወጣቶች  መሪ ፣ አርዕያ እና የትግል ምልክት የሆነውን ፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴን ፍቱት። የዘመነ መንገድ ፥የዘመነ…

“የትግላችን መዳረሻ የአማራ ህዝብ ነፃነት ነው። በመሆኑም የመላው አማራ ወጣቶች መሪ ፣ አርዕያ እና የትግል ምልክት የሆነውን ፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴን ፍቱት። የዘመነ መንገድ ፥የዘመነ…

“የትግላችን መዳረሻ የአማራ ህዝብ ነፃነት ነው። በመሆኑም የመላው አማራ ወጣቶች መሪ ፣ አርዕያ እና የትግል ምልክት የሆነውን ፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴን ፍቱት። የዘመነ መንገድ ፥የዘመነ ነው። የዘመነ መንገድ መንገዳችን ነው!” የአማራ ወጣቶች ማህበር በባህር ዳር አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 26 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴን በተመለከተ! ትላንት በ25/02/2015 ዓ.ም ከመሸ የሃሰት ክሱ መጥሪያ ደርሶታል። የፍ/ቤት ቀጠሮውም በ28/02/2015 ዓ.ም በባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከጥዋቱ 3:00 ሰዐት ነው። በመሆኑም መላው የከተማችን የአማራ ወጣቶች እንዲሁም የከተማችን ነዋሪዎች በተጠቀሰው ቀንና ሰዐት ችሎት የሚቀርብ በመሆኑና ጀግናው አርበኛው በግልፅ ችሎት የመዳኘት መብት ስላለው ችሎት ትከታተሉ ዘንድ የአማራ ወጣቶች ማህበር በባህር ዳር ጥሪውን ያስተላልፋል። በሃሰት በመወንጀል ፤በሃሰት በማሰር የሚቆም አንድም የአማራ ትግል የለም። የትግላችን መዳረሻ የአማራ ህዝብ ነፃነት ነው። በመሆኑም የመላው አማራ ወጣቶች መሪ ፣ አርዕያ እና የትግል ምልክት የሆነውን ፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴን ፍቱት። የዘመነ መንገድ ፥የዘመነ ነው። የዘመነ መንገድ መንገዳችን ነው!”

Source: Link to the Post

Leave a Reply