የትግራይ ሕዝብ ከውስጡ የበቀለውን እና የቆሰለውን ከአውሬ የከፋ፣ የህወሓት ቡድን እንደጀርመን እና የጣልያን ሕዝብ አንቆ በፍጥነት ለሕግ ማቅረብ ወይንም እራሱ እና ልጆቹ በአውሬው መርዝ እስኪጠፋ ቡድኑን በአንቀልባ ማዘል፣ የቀረቡለት ሁለት ብቸኛ አማራጮች ናቸው።

ህወሓት እና ጀሌው በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የፈፀሙት ሁሉ አውሬ በራሱ ወገን ላይ አልፈፀመውም።የኢትዮጵያ ሕዝብ እና መንግስት አሁንም መለሳለስ የለባቸውም። ለትውልድ አስተማሪ የሆነ እርምጃ መውሰድ አለባቸው!ከትግራይ የተነሱ የዘረኝነት እና የፀረ-ሰው ቡድኖች የጥፋት ትርክት፣ፖለቲካ እና ሴራ ኢትዮጵያን ላለፉት ሃምሳ ዓመታት በላይ ወደ ኃላ እንድትቀር ያደረጋት የጥፋት ሥራ ነው።ለህወሓት ፈፅሞ የመለሳለስ እና የመዘናጋት ስሜት ማሳየት አይገባም።የተፈፀመውን በቀለም ብዛት ቢፃፍ የሚበቃ አይደለም።የክፋት እና የተንኮል ዓይነቱ ተዘርዝሮ አያልቅም።የሽብር ቡድኑ ግቡ ኢትዮጵያን ማጥፋት ነበር።ሕዝቧን መበተን ነበር።የትግራይ ሕዝብ 

Source: Link to the Post

Leave a Reply