የትግራይ ሕዝብ ከ3 ሺህ ዓመታት በላይ የሚያውቀው እና አብሮት የኖረውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ለ40 ዓመታት በሚያውቀው ህወሓት እንደማይቀየር የሚያስመሰክርበት ጊዜ አሁን ነው።

እውነት የት ነው ያለችው? የውሸት ፕሮፓጋንዳስ የትኛው ነው? ብሎ መመርመር ከሁሉም የትግራይ ተወላጅ የሚፈለግበት ጊዜ ላይ ነን። ይህ ጊዜ የትግራይ ተወላጆች ከመጪው ትውልድ ቀጣይ ሕይወት አንፃርም እውነቱን መርምረው ወሳኝ ወደሆነው ሀገር የማቅናት ሥራ የሚመጡበት ጊዜ አሁን ነው። እውነት ኢትዮጵያ ነች።ኢትዮጵያ ማለት ደግሞ ሁላችንም ነን።ኢትዮጵያን የማይል ትግራይን ይጠቅማል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።ህወሓት የትግራይን ሕዝብ በሦስት መንገዶች በመጠቀም የእርሱ ተገዢ እንዲሆን አድርጎታል።እነኝህ ሦስቱ መንገዶች – ስጋት በመንዛት፣ በማስፈራራት እና በመደለል ናቸው።ስጋት  -ሽብርተኛው ህወሓት በትግራይ ማኅበረሰብ መሃል ስጋት 

Source: Link to the Post

Leave a Reply