የትግራይ ተወላጅ ተፈናቃዮች ሽረ እንዳስላሴ ላይ መፍሰሳቸው ተገለጸ

ከምዕራብ ትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች መፈናቀላቸው የተነገረ ግዙፍ ቁጥር ያላቸው የትግራይ ተወላጆች ሽረ እንዳስለሴ ከተማ መስፈራቸውን የሰሜን ምዕራብ ትግራይ ጊዜያዊ አስተዳዳሪ አስታውቀዋል። ሽረ እንዳስላሴ ከተማ ውስጥ ከ345,000 በላይ ተፈናቃዮች ትምህርት ቤቶችና የዛፍ ስር ሳይቀር ተጠልለው እንደሚገኙ ቪኦኤ ያነጋገራቸው ገልፀዋል። የትግርኛ አገልግሎት ባልደረባችን ገብረ ገብረመድህን ያጠናቀረውን ዝርዝር ዘገባ አዳነች ፍሰሃዬ ታቀርበዋለች።

Source: Link to the Post

Leave a Reply