የትግራይ ተወላጅ የኢንጅነር እምብዛ ታደሰ አስከሬን ከተቀበረበት ቤተክርስቲያን አውጥቶ መልሶ ለጅብ የሰጠው ማን ነው?

ኢንጅነር እምብዛ ታደሰ===============ጉዳያችን /Gudayachn===============በኢትዮጵያ ከፋሺዝም የከፋ፣ናዚዝምን የሚያስንቅ በብዙ ግፎች የተሞላ፣ከአርባ ዓመታት በላይ ከትግራይ እስከ ሞያሌ በበርካታ ኢትዮጵያውያን ደም የተነከረው ህወሓት ከፈጸማቸው የግፍ ስራዎች ውስጥ በራሱ በትግራይ ህዝብ ላይ የፈጸመው ግፍ የሽብርተኛው ህወሓት ደጋፊዎች ሊሸፋፍኑት ይሞክራሉ እንጂ ታሪክ እና ጊዜ የሚያወጣበት ጊዜ እሩቅ አይደለም።ህወሓት የትግራይን ህዝብ መፍጀት የጀመረው ከምስረታው ጊዜ ጀምሮ ነው።በ1967 ዓም እስከ 1970ዎቹ መጨረሻ ድረስ ትግራይ አዛውንቶችን እና የዕድሜ ባለጸጋዎች ሳይቀሩ ኢትዮጵያዊነትን ያጠብቃሉ

Source: Link to the Post

Leave a Reply