የትግራይ ተወላጆች – በአዳማ

https://gdb.voanews.com/FC286F89-114E-4A1E-B1E2-268A02D88094_cx4_cy6_cw77_w800_h450.jpg

በትግራይ እየተደረገ ያለው የህግ ማስከበር ዘመቻ አጥፊዎችን ለህግ ለማቅረብ እየተደረገ ያለ እንጂ በትግራይ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ አይደለም ብለዋል የአደማ ከተማ አስተዳደር።

መስተዳደሩ ዛሬ ከትግራይ ብሄር ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply