
በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት የትግራይ ኃይሎች ትጥቅ በሚፈቱበት ዝርዝር ዕቅድ ላይ የጋራ ኮሚቴ ትግራይ ውስጥ በሽረ ከተማ እየመከረ መሆኑ ተገለጸ። የባለሙያዎቹ የጋራ ኮሚቴ ከፌደራል መንግሥቱ እና ከትግራይ ኃይሎች የተውጣጣ መሆኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ሐሙስ ኅዳር 22/2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post