
ለሁለት ዓመታት የቆየው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት እንደቀጠፈ ይነገራል። ጦርነቱን በዘላቂነት ለማስቆም በአፍሪካ ኅብረት አሸማጋይነት በፌደራል መንግሥቱ እና በህወሓት መካከል ደቡብ አፍሪካ ላይ ስምምነት ላይ ተደርሶ ተግባራዊ እየተደረገ ነው። በእርስ በርስ ጦርነቱ ውስጥ የትግራይ ኃይሎች አባል ሆነው የተሳፉ እና ጉዳት የደረሰባቸው ተዋጊዎች ስለጦርነቱ እና አምስት ወራትን ስላስቆጠረው ስምምነት ምን ይላሉ?
Source: Link to the Post