ህወሓት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ተቋቁሟል መባሉን አስተባበለ።
የህወሓት ቃል አቀባይ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ጌታቸው ረዳ ኅዳር ወር ፕሪቶሪያ ላይ የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ተቋቁሟል የተባለው ሐሰት ነው ብለዋል።

Source: Link to the Post