You are currently viewing የትግራይ አባቶች ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስለመመለስ ምን ይላሉ? – BBC News አማርኛ

የትግራይ አባቶች ወደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስለመመለስ ምን ይላሉ? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/a19c/live/87e6ecb0-faeb-11ed-92cc-b3a9bf1f67e9.jpg

በትግራይ የተቀሰቀውን ጦርነት ተከትሎ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በትግራይ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተክህነት መካከል የነበረው ግንኙነት ሻክሯል። በቅርቡም የትግራይ አባቶች ኤጲስ ቆጶሳትን እንደሚሾሙ አስታውቀዋል። በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ደግሞ ከትግራይ አባቶች ጋር የተቋረጠውን ግንኙነት ለማደስ አስፈላጊው ሁሉ እንዲደረግ አዟል። በትግራይ አባቶች በኩል ያለውን አቋም ብፁዕ አቡነ መርሐ ክርስቶስ ገልጸዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply