የትግራይ ክልል የአየር መሥመር ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ሂደትን ተከትሎ ተዘግቶ የነበረው የአየር ክልል ከዛሬ ታህሣሥ 5/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8…

https://cdn4.telesco.pe/file/nuSE_qRwOKy_mnqEMfWHZ5V60e0sJdDbYwmnbV8zUEPkMh9iwz724LhGj31GxlZQGt9jzBluJpMgjKJa4D-XnUyX2JcUrEhvCl4lj1-GE5vaU6IdkYR5lPYcPYJoAQ1kdoixrDohUydL5QkyU-9lC1NwfohwYqaqjXOHHlR9pcepOOJG_Z3GWtrW6Ul487sCz4ZiofMKQMwXsgPMz45N99xbOFB3oT5GNiZElUp1p1r3m-vEY7pKosSM0asRR8VNTd5reGabe1DiO62jKDDksvdKKxtzxlpXOMLFd9E7OYS-dBfS3qVD9iFscPJbTp46GKl2hZe0BbaFck0LmQbzGg.jpg

የትግራይ ክልል የአየር መሥመር ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።

በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ሂደትን ተከትሎ ተዘግቶ የነበረው የአየር ክልል ከዛሬ ታህሣሥ 5/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በሰሜን የኢትዮጵያ የአየር ክልል ውስጥ የሚያቋርጡ የአለም አቀፍ እና የሃገር ውስጥ የበረራ መስመሮች ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውን እየገለጽን አገልግሎት መሥጠት የሚችሉ ኤርፖርቶች በረራ ማስተናገድ የሚችሉ መሆኑን ኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታውቋል::

Source: Link to the Post

Leave a Reply