You are currently viewing የትግራይ ክልል ጊዜያዊ መንግሥትን የሚያዋቅረውን ኮሚቴ እንደማይቀበሉት ሶስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች አስታወቁ  – BBC News አማርኛ

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ መንግሥትን የሚያዋቅረውን ኮሚቴ እንደማይቀበሉት ሶስት ተቃዋሚ ፓርቲዎች አስታወቁ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/3cd4/live/e5a67410-aedd-11ed-89f4-f3657d2bfa3b.jpg

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ መንግሥት የሚመሰረትበት ሰነድ በቀጣይ ሳምንት ይፋ እንደሚሆን መገለጹን ተከትሎ በትግራይ የሚገኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከሂደቱ ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታወቁ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply