የትግራይ ክልል ጳጳሳት የካሕኑ ዔሊን ድፍረት በታቦተ ጽዩን ፊት ለመፈጸም ቀጠሮ ይዘዋል።ከአርባ ዘመን በላይ ያገለገለውን ካሕኑ ዔሊን ከመቅሰፍ ያልተመለሰ የአምላክ ፍርድ ዛሬም በታቦቷ ፊት የሚፈጸመውን የድፍረት ኃጢአት ዝም አይልም።

ለሹመት ብለው የኢትዮጵያን ቤተክርስቲያን የከዱ፣ታቦተ ጽዮንን ከመሸጥ አይመለሱም።=========ጉዳያችን ምጥን=========የትግራይ ክልል ጳጳሳት ከቅዱስ ሲኖዶስ ፍቃድ እና እውቅና ውጪ በሕገወጥ መንገድ ኢጲስ ቆጶሳትን ለመሾም ይህንንም የድፍረት ኃጢአት በታቦተ ጽዮን ፊት በአክሱም ለመፈጸም ለሐምሌ 9 ቀጠሮ ይዘዋል። ይህንን የድፍረት ኃጢአት እንዳይፈጽሙ ቅዱስ ሲኖዶስ ለማግባባት ብቻ ሳይሆን ባልተለመደ መንገድ ላላጠፋው ጥፋት ሁሉ ይቅርታ ከመጠየቅ አልፎ ቅዱስ ፓትርያሪኩ አቡነ ማትያስ መቀሌ ድረስ ሔደው ጳጳሳቱን ለማግኘት ቢሞክሩም ፖለቲከኞችን ለመቀበል መቀሌ አሉላ አባነጋ አየርማረፍያ ይጋፉ የነበሩ ጳጳሳት ቅዱስ ፓትርያሪኩ

Source: Link to the Post

Leave a Reply