የትግራይ ግጭት በክልሉ የግብርና እንቅስቃሴ ላይ ስለ ደቀነው ፈተና

https://gdb.voanews.com/F357585A-8F16-486B-978A-973BF20E7DC0_w800_h450.jpg

የያዝነው ወር በተለይ በሰሜን እና መካከለኛ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ ስፍራዎች እርሻ የሚጀመርበት ፣ ዘር መዝራት የሚከናወንበት ወቅት ነው።

ለመሆኑ ጦርነትን ጨምሮ የተለያዩ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ ፈታኝ ክስተቶች በተፈራረቁበት የትግራይ ክልል ያለው ወቅታዊ ግብርና ነክ እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?

ለዚህ መልስ የሚሰጡንን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር የግብርና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር አባዲ ግርማይ ናቸው።

 ከትግርኛው አገልግሎት  ባልደረባችን ገብረ ገብረመድህን ጋር የነበራቸውን ቆይታ ሀብታሙ ስዩም ያሰማናል።

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply