You are currently viewing የትግራይ ጦርነት፡ የሚሰናበቱ የትግራይ ኃይሎች የወደፊት ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? – BBC News አማርኛ

የትግራይ ጦርነት፡ የሚሰናበቱ የትግራይ ኃይሎች የወደፊት ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5a7c/live/e87c1390-13a2-11ef-b9d8-4f52aebe147d.jpg

ፕሪቶሪያ እና የናይሮቢ የትግበራ ሰነድ የትግራይ ኃይሎች ከባድ የጦር መሳሪያ ትጥቅ የሚፈቱት የውጭ ኃይሎች እና ፌደራል ያልሆኑ የጸጥታ ኃይሎች እና የክልል ኃይሎች ከትግራይ ሲወጡ በተመሳሳይ ጊዜ እንደሆነ ይደነግጋል። አሁን የቅድመ ትግበራው ውይይት ያካሄዳችሁት እነዚህ ኃይሎች ከትግራይ ስለወጡ ነው? የብሔራዊ የተሐድሶ ምክትል ኮሚሽነር አቶ ተስፋዓለም ይሕደጎ ይመልሳሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply