የቺሊው ፕሬዚደንት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ሳያደርጉ 'ሰልፊ' በመነሳታቸው ተቀጡ – BBC News አማርኛ

የቺሊው ፕሬዚደንት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ሳያደርጉ 'ሰልፊ' በመነሳታቸው ተቀጡ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/ADF0/production/_116182544_064868848-1.jpg

ደቡብ አሜሪካዊቷ አገር ቺሊ ፕሬዚደንት ሴባስቲያን ፒኔራ የኮሮናቫይረስ ሕግን በመጣሳቸው 3 ሺህ 500 ዶላር ገንዘብ ተቀጡ።ፕሬዚደንቱ ቅጣቱ የተጣለባቸው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ሳያደርጉ ‘ሰልፊ’ በመነሳታቸው ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply