የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዕጣ ድልድል አርሰናል ከ ባየርን ሙኒክ ፒ.ኤስ.ጂ ከ ባርሴሎና ሪያል ማድሪድ ከ ማንቸስተር ሲቲ አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ቦሩሲያ ዶርትሙንድበግማሽ ፍጻሜ የ…

የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዕጣ ድልድል

አርሰናል ከ ባየርን ሙኒክ

ፒ.ኤስ.ጂ ከ ባርሴሎና

ሪያል ማድሪድ ከ ማንቸስተር ሲቲ

አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ

በግማሽ ፍጻሜ

የ አርሰናል ከ ባየርን ሙኒክ አሸናፊ ከ ሪያል ማድሪድ እና ማንቸስተር ሲቲ አሸናፊ

የ ፒ.ኤስ.ጂ ከ ባርሴሎና አሸናፊ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ እና ቦሩሲያ ዶርትሙንድ አሸናፊ ይገናኛሉ።

አቤል ጀቤሳ
መጋቢት 06 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Source: Link to the Post

Leave a Reply