የቻይናው ሚኒስትር ጭምብል ባለማድረጋቸው በታንዛኒያው ፕሬዝዳንት ተመሰገኑ – BBC News አማርኛ

የቻይናው ሚኒስትር ጭምብል ባለማድረጋቸው በታንዛኒያው ፕሬዝዳንት ተመሰገኑ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11E22/production/_116405237_whatsappimage2021-01-09at10.31.22.jpg

የታንዛኒያው ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ ለጉብኝት ወደ አገራቸው የመጡት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ባለማድረጋቸው ምሰጋና አቀረቡ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply