የቻይናው ኩባንያ በባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ምርት ማምረት ጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ725 ሚሊዮን ብር በላይ ኢንቨስት ያደረገው አፍሉዌንስ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ ቀዳሚ ሥራዎችን አጠናቅቆ በባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር የውል ስምምነት ፈጽሞ በባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ቀዳሚ ሥራዎችን ሲያከናውን የቆየው አፍሉዌንስ የተሰኘው ኩባንያ ምርት ማምረት መጀመሩ ተገልጿል። ኩባንያው የተለያዩ ትራንስፎርመሮችን እና ዲጂታል ቆጣሪዎችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply