የቻይና መንግሥት ስለ ኮሮናቫይረስ ያፈናቸው ድምጾች – BBC News አማርኛ

የቻይና መንግሥት ስለ ኮሮናቫይረስ ያፈናቸው ድምጾች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1BB0/production/_116288070__116147090_gettyimages-1218732750-594x594.jpg

ሊ ዌንበርግ በመላው ዓለም እውቅና ያገኘ የቻይና ዶክተር ነው። ሐኪሙ ስለ ኮሮናቫይረስ መረጃ በማጋለጥና ለባልደረቦቹ ሳርስን የሚመስል ቫይረስ እንደተነሳ በመናገር ነው የታወቀው። ዶክተሩ የካቲት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ከመሞቱ በፊት “በሐሰተኛ ዜና ማኅበራዊ መዋቅርን በመረበሽ” ምርመራ ሲደረግበት እንደነበረ ተደርሶበታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply