የቻይና ተዋጊ ጀቶች የታይዋንን አየር ክልል ጥሰው ገቡ::የቻይና ሱ35 ጄቶች የታይዋንን የአየር ክልል ጥሰው መግባታቸውን ሲጂቲኤን ዘግቧል።ናንሲ ፔሎሲን የያዘው አውሮፕላን ከደቂቃዎች በፊት…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/CJ-0j4iZMmJk19zuIDMIMxPIMuXvLdKkdanbAK1s_q3WAka6sOOdQm1l3HXO-DWv25ija4keSqf66yoJuDp22e5d6FsdfUDprxwYoMmVn7LNx4PXQ7Mbiv7Oo0dnczwXfgLQm2Y35KSY3j3Gw84v2zFL3WY5HmL_Yuv2IGwrLNCj1Ro_kIXOhcSAgeKBafWx5AGiNkTeKKIOJA8pTdyC19dxYOsa0rwCjpxjxdhvUEgCpFeRth2pgnXLVbim6HFGU-UdhcNlGw7qX9a66rdl5FYmwQe8i-kVtISR-A1Rd5H5z00ikFWi_xfmR4dD99Fv9zrFunH1VJ9MRYzl4vxktA.jpg

የቻይና ተዋጊ ጀቶች የታይዋንን አየር ክልል ጥሰው ገቡ::

የቻይና ሱ35 ጄቶች የታይዋንን የአየር ክልል ጥሰው መግባታቸውን ሲጂቲኤን ዘግቧል።

ናንሲ ፔሎሲን የያዘው አውሮፕላን ከደቂቃዎች በፊት ታይፔ ኤይርፖርት ደርሷል።
ናንሲ ፔሎሲ በታይዋን ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡

https://t.me/ethiofm107dot8

Source: Link to the Post

Leave a Reply