የቻይና-አፍሪካ የከፍተኛ ባለሙያዎች የትብብር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡

አዲስ አበባ: ግንቦት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና-አፍሪካ የከፍተኛ ባለሙያዎች የትብብር ኮንፈረንስ (FOCAC) “ኢትዮጵያ እንደ አፍሪካዊ ወካይ ድምጽ የነበራት ሚና ከትናንት እስከ ዛሬ” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ኮንስለር ሚስተር ያንግ ይሃንግ በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል ያለው የሁለትዮሽ ግንኙነት እያደገ መምጣቱን ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ በቻይና-አፍሪካ ግንኙነት ውስጥ ትልቅ ሚና እየተጫወተች እንደኾነ አንስተዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply