የቻይና እና የታይዋን ጦር ኃይሎች ንጽጽር!• ቻይና አሁን ላይ በስምሪት ከ2ሚሊዮን በላይ ወታደሮችን አሰማርታለች ተብሏል፡፡• በተቃራኒው ታይዋን ደግሞ 163ሺህ ወታደሮች ብቻ ናቸው ያሰማ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/Yb6GHJ1bIAOUwyhMpvMwVd-jcL5L2AmZZyVD51qwIKNNFplpjTKO9oyV5y6dSedg5TG5rsJ6FWitZEmwPdjMiXuV85Tp_2hoVHUgYxGRtrX4oF_5rsdNtpYqOm-yJZXh4CiaevsETMOxAi3tIVi2--WFybqNX5hkXQvYmO4--qdB-zmvIb_iTFghkTCpHDMnzP6j2BUzWDmuWxVhEsUmZy9GV490Mgy-YZvbZP_1V_XKhyhxRjFj97n8p4YoFukSta-trWOE3kbdoFCjReFInuRwfZgFydqK9wFDHCD950GfuFDEO1uGMYD4vn949_VeJXrb_iZFCL7XiXiy-V7Tsg.jpg

የቻይና እና የታይዋን ጦር ኃይሎች ንጽጽር!

• ቻይና አሁን ላይ በስምሪት ከ2ሚሊዮን በላይ ወታደሮችን አሰማርታለች ተብሏል፡፡
• በተቃራኒው ታይዋን ደግሞ 163ሺህ ወታደሮች ብቻ ናቸው ያሰማራቸው እየተባለ ይገኛል፡፡

• ከምድር ጦር አንጻርም እጅግ ከፍተኛ ልዩነት እንዳላቸው ነው የተነገረው በዚህም ቻይና ለ900ሺህ በላይ ወታደሮች አሰማርታለች፡፡
• ስትራቴጂያዊ ሚሳኤሎች ቻይና 250 ታይዋን ደግሞ ምንም የላትም ተብሏል፡፡
• ስትራቴጂያዊ ድጋፍ ሰጪ ሀይሎች ቻይና 145ሺህ ታይዋን አሁንም ምንም የላትም ተብሏል፡፡

ከዚህ ንጽጽር ተነስተው ነው ሁለቱ ሀገራት ውጥረት ውስጥ የገቡት፡፡
ቻይና በታይዋን ላይ ወታደራዊ ዘመቻ ብትከፍት የአሜሪካ እርምጃ በትክክል ምን ሊሆን እንደሚችል ግልጽ አይደለም።
አሜሪካ ታይዋን ራሷን እንድትከላከል ለመርዳት የሚያስገድድ ሕግ አላት። ይህ ሕግ ግን ሆነ ተብሎ ግልጽ እንዳይሆን ተደርጓል።

በዚህም ቻይና ታይዋንን ብታጠቃ የአሜሪካ ምላሽ በአካባቢው ከባድ ቀውስን ሊያስከትል ይችላል ተብሎ ይሰጋል።
አሜሪካ ምንም እንኳ ታይዋንን እንደ ሉዓላዊ አገር ባትቆጥራትም፤ ዴሴቲቱ አራሷን መከላከል እንድትችል በሚል የጦር መሳሪያ በሽያጭ መልክ ታቀርብላታለች።
በሔኖክ ወ/ገብርኤል

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!

https://t.me/ethiofm107dot8

Source: Link to the Post

Leave a Reply