የቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን በሲሚንቶ ዘርፍ ላይ መሠማራት እንደሚፈልግ ገለፀ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን በኢትዮጵያ ሲሚንቶ ዘርፍ፣ በማዳበሪያ ፋብሪካ እንዲሁም በታዳሽ ኃይሎች ኢንቨስትመንት ላይ መሠማራት እንደሚፈልግ ገልጿል። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው፤ በቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን ሊቀመንበር በሚስተር ሊ ዚያንግ ከተመራው የልኡካን ቡድን ጋር በኢትዮጵያና በቻይና መካከል በቀጣይ ስለሚከናወነው የኢንቨስትመንትና የኢኮኖሚ ትብብር ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply