የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል። ቺን ጋንግ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ቺን ጋንግ ለበርካታ ዓመታት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply