የቻይና ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ በአማርኛ ቋንቋ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሊያስመርቅ ነው።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቤጂንግ የውጭ ጉዳይ ጥናት ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮ-ቻይና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የበለጠ መጎልበት በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ትምህርት ጥናት ላይ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዳይሬክቶሬት አባላት ከዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ሰን ዮዥንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ወቅትም ሰን ዮዥንግ እንደገለጹት÷ ዩኒቨርሲቲው በአማርኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን በያዝነው ዓመት ያስመርቃል፡፡ የውጭ ጉዳይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply